-
ዘፀአት 7:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ከፈርዖን ጋር በተነጋገሩበት ጊዜ ሙሴ የ80 ዓመት ሰው፣ አሮን ደግሞ የ83 ዓመት ሰው ነበር።+
-
-
ዘዳግም 34:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ሙሴ በሞተ ጊዜ ዕድሜው 120 ዓመት ነበር።+ ዓይኖቹ አልፈዘዙም፤ ጉልበቱም አልደከመም ነበር።
-