ኢያሱ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህን ሕዝብ ለአባቶቻቸው ልሰጣቸው ወደማልኩላቸው ምድር+ የምታስገባው አንተ ስለሆንክ ደፋርና ብርቱ ሁን።+ መዝሙር 27:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋን ተስፋ አድርግ፤+ደፋር ሁን፤ ልብህም ይጽና።+ አዎ፣ ይሖዋን ተስፋ አድርግ። መዝሙር 118:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ከጎኔ ነው፤ አልፈራም።+ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?+