ኢሳይያስ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ኃጢአተኛ የሆነው ብሔር፣+ከባድ በደል የተጫነው ሕዝብ፣የክፉዎች ዘር፣ ብልሹ የሆኑ ልጆች ወዮላቸው! እነሱ ይሖዋን ትተዋል፤+የእስራኤልን ቅዱስ አቃለዋል፤ጀርባቸውን ሰጥተውታል። ሆሴዕ 13:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በግጦሽ መሬታቸው ላይ ከበሉ በኋላ ጠገቡ፤+በጠገቡም ጊዜ ልባቸው ታበየ። ከዚህም የተነሳ ረሱኝ።+
4 ኃጢአተኛ የሆነው ብሔር፣+ከባድ በደል የተጫነው ሕዝብ፣የክፉዎች ዘር፣ ብልሹ የሆኑ ልጆች ወዮላቸው! እነሱ ይሖዋን ትተዋል፤+የእስራኤልን ቅዱስ አቃለዋል፤ጀርባቸውን ሰጥተውታል።