የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሆሴዕ 2:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 በምድር ላይ ለራሴ እንደ ዘር እዘራታለሁ፤+

      ደግሞም ምሕረት ላልተደረገላት* ለእሷ ምሕረት አደርግላታለሁ፤

      ሕዝቤ ያልሆኑትን* “እናንተ ሕዝቤ ናችሁ” እላቸዋለሁ፤+

      እነሱ ደግሞ “አንተ አምላኬ ነህ” ይላሉ።’”+

  • ሮም 9:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ይህም በሆሴዕ መጽሐፍ ላይ እንዲህ ብሎ እንደተናገረው ነው፦ “ሕዝቤ ያልሆኑትን+ ‘ሕዝቤ’ ብዬ፣ ያልተወደደችውንም ‘የተወደደች’+ ብዬ እጠራለሁ፤

  • ሮም 11:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በመሆኑም ‘የተሰናከሉት ወድቀው እንዲቀሩ ነው?’ ብዬ እጠይቃለሁ፤ በፍጹም! ከዚህ ይልቅ እነሱ ሕጉን በመተላለፋቸው ለአሕዛብ የመዳን መንገድ ተከፈተ፤ ይህም የሆነው እነሱን ለማስቀናት ነው።+

  • 1 ጴጥሮስ 2:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እናንተ በአንድ ወቅት የአምላክ ሕዝብ አልነበራችሁም፤ አሁን ግን የአምላክ ሕዝብ ናችሁ፤+ ቀደም ሲል ምሕረት አልተደረገላችሁም ነበር፤ አሁን ግን ምሕረት አግኝታችኋል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ