መሳፍንት 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በዚህ ጊዜ የይሖዋ ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፤ በመሆኑም ለሚዘርፏቸው ዘራፊዎች አሳልፎ ሰጣቸው።+ በዙሪያቸው ላሉ ጠላቶቻቸው ሸጣቸው፤+ ከዚያ ወዲህ ጠላቶቻቸውን መቋቋም አልቻሉም።+ 1 ሳሙኤል 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እነሱ ግን አምላካቸውን ይሖዋን ረሱ፤ እሱም የሃጾር ሠራዊት አለቃ ለነበረው ለሲሳራ፣+ ለፍልስጤማውያንና ለሞዓብ+ ንጉሥ እጅ+ አሳልፎ ሸጣቸው፤+ እነሱም ወጓቸው።
14 በዚህ ጊዜ የይሖዋ ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፤ በመሆኑም ለሚዘርፏቸው ዘራፊዎች አሳልፎ ሰጣቸው።+ በዙሪያቸው ላሉ ጠላቶቻቸው ሸጣቸው፤+ ከዚያ ወዲህ ጠላቶቻቸውን መቋቋም አልቻሉም።+
9 እነሱ ግን አምላካቸውን ይሖዋን ረሱ፤ እሱም የሃጾር ሠራዊት አለቃ ለነበረው ለሲሳራ፣+ ለፍልስጤማውያንና ለሞዓብ+ ንጉሥ እጅ+ አሳልፎ ሸጣቸው፤+ እነሱም ወጓቸው።