-
ዘኁልቁ 12:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ሙሴም “አምላክ ሆይ፣ እባክህ ፈውሳት! እባክህ!” በማለት ወደ ይሖዋ ጮኸ።+
-
-
ኤርምያስ 17:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ይሖዋ ሆይ፣ ፈውሰኝ፤ እኔም እፈወሳለሁ።
አድነኝ፤ እኔም እድናለሁ፤+
የማወድሰው አንተን ነውና።
-