ዘሌዋውያን 22:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ቅዱሱን ስሜን አታርክሱ፤+ እኔ በእስራኤላውያን መካከል ልቀደስ ይገባኛል።+ የምቀድሳችሁ እኔ ይሖዋ ነኝ፤+ ኢሳይያስ 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ቅዱስ አድርጋችሁ ልትመለከቱ የሚገባው የሠራዊት ጌታ ይሖዋን ነው፤+ልትፈሩ የሚገባው እሱን ነው፤እንዲሁም ልትንቀጠቀጡ የሚገባው ለእሱ ነው።”+