-
ዘዳግም 4:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ዛሬ በፊታችሁ እንዳስቀመጥኩት እንደዚህ ሕግ ያለ የጽድቅ ሥርዓቶችና ድንጋጌዎች ያሉት የትኛው ታላቅ ብሔር ነው?+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 7:53አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
53 በመላእክት አማካኝነት የተላለፈውን ሕግ ተቀበላችሁ፤+ ነገር ግን አልጠበቃችሁትም።”
-