-
ዘፀአት 18:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ሙሴም ከመላው እስራኤል ብቃት ያላቸውን ወንዶች መርጦ የሺህ አለቆች፣ የመቶ አለቆች፣ የሃምሳ አለቆችና የአሥር አለቆች አድርጎ በሕዝቡ ላይ ሾማቸው።
-
-
ዘፀአት 19:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በመሆኑም ሙሴ ሄዶ የሕዝቡን ሽማግሌዎች ጠራ፤ ይሖዋ ያዘዘውንም ይህን ቃል ነገራቸው።+
-