ዘፍጥረት 49:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ይሁዳ+ ሆይ፣ ወንድሞችህ ያወድሱሃል።+ እጅህ የጠላቶችህን አንገት ያንቃል።+ የአባትህ ወንዶች ልጆች በፊትህ ይሰግዳሉ።+ 1 ዜና መዋዕል 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሁዳ+ ከወንድሞቹ የሚበልጥ ከመሆኑም ሌላ መሪ+ የሚሆነው የተገኘው ከእሱ ነው፤ ሆኖም የብኩርና መብቱን ያገኘው ዮሴፍ ነበር።