ዘፍጥረት 49:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “ስምዖንና ሌዊ ወንድማማቾች ናቸው።+ ሰይፎቻቸው የዓመፅ መሣሪያዎች ናቸው።+ ዘኁልቁ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “በእስራኤላውያን በኩሮች ሁሉ* ምትክ ሌዋውያኑን ከእስራኤላውያን መካከል እወስዳለሁ፤+ ሌዋውያኑም የእኔ ይሆናሉ።