ዘፍጥረት 49:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “የዛብሎን+ መኖሪያ በባሕር ዳርቻ፣ መርከቦች መልሕቅ ጥለው በሚቆሙበት ዳርቻ ይሆናል፤+ የወሰኑም ጫፍ በሲዶና አቅጣጫ ይሆናል።+