መዝሙር 68:32-34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እናንተ የምድር መንግሥታት ሆይ፣ ለአምላክ ዘምሩ፤+ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ፤ (ሴላ) 33 ከጥንት ጀምሮ በነበሩት ሰማየ ሰማያት ላይ ለሚጋልበው ዘምሩ።+ እነሆ፣ እሱ በኃያል ድምፁ ያስገመግማል። 34 ለአምላክ ብርታት እውቅና ስጡ።+ ግርማዊነቱ በእስራኤል ላይ ነው፤ብርታቱም በሰማያት* ውስጥ ነው።
32 እናንተ የምድር መንግሥታት ሆይ፣ ለአምላክ ዘምሩ፤+ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ፤ (ሴላ) 33 ከጥንት ጀምሮ በነበሩት ሰማየ ሰማያት ላይ ለሚጋልበው ዘምሩ።+ እነሆ፣ እሱ በኃያል ድምፁ ያስገመግማል። 34 ለአምላክ ብርታት እውቅና ስጡ።+ ግርማዊነቱ በእስራኤል ላይ ነው፤ብርታቱም በሰማያት* ውስጥ ነው።