ዘዳግም 11:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከዚህ ይልቅ ተሻግራችሁ የምትወርሷት ምድር ተራሮችና ሸለቋማ ሜዳዎች ያሉባት ምድር ናት።+ የሰማይን ዝናብ የምትጠጣ ምድር ናት፤+