መዝሙር 66:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላክን እንዲህ በሉት፦ “ሥራዎችህ አክብሮታዊ ፍርሃት የሚያሳድሩ ናቸው።+ ከኃይልህ ታላቅነት የተነሳጠላቶችህ በፊትህ ይሽቆጠቆጣሉ።+