ዘዳግም 12:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እናንተ እኔ የማዛችሁን እያንዳንዱን ነገር በጥንቃቄ ፈጽሙ።+ በእሱ ላይ ምንም አትጨምሩ፤ ከእሱም ላይ ምንም አትቀንሱ።+ ምሳሌ 30:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የአምላክ ቃል ሁሉ የነጠረ ነው።+ እሱ፣ መጠጊያቸው ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻ ነው።+ 6 በቃሉ ላይ ምንም አትጨምር፤+አለዚያ ይወቅስሃል፤ሐሰተኛም ሆነህ ትገኛለህ። ራእይ 22:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “በዚህ ጥቅልል ላይ የሰፈሩትን የትንቢት ቃላት ለሚሰማ ሁሉ እመሠክራለሁ፦ ማንም በእነዚህ ነገሮች ላይ አንዲት ነገር ቢጨምር+ አምላክ በዚህ ጥቅልል ውስጥ የተጻፉትን መቅሰፍቶች ይጨምርበታል፤+ 19 ማንም በዚህ የትንቢት መጽሐፍ ጥቅልል ላይ ከሰፈሩት ቃላት አንዲት ነገር ቢያጎድል አምላክ በዚህ ጥቅልል ላይ ከተጠቀሱት የሕይወት ዛፎችና+ ከቅድስቲቱ ከተማ+ ዕጣ ፋንታውን ይወስድበታል።
5 የአምላክ ቃል ሁሉ የነጠረ ነው።+ እሱ፣ መጠጊያቸው ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻ ነው።+ 6 በቃሉ ላይ ምንም አትጨምር፤+አለዚያ ይወቅስሃል፤ሐሰተኛም ሆነህ ትገኛለህ።
18 “በዚህ ጥቅልል ላይ የሰፈሩትን የትንቢት ቃላት ለሚሰማ ሁሉ እመሠክራለሁ፦ ማንም በእነዚህ ነገሮች ላይ አንዲት ነገር ቢጨምር+ አምላክ በዚህ ጥቅልል ውስጥ የተጻፉትን መቅሰፍቶች ይጨምርበታል፤+ 19 ማንም በዚህ የትንቢት መጽሐፍ ጥቅልል ላይ ከሰፈሩት ቃላት አንዲት ነገር ቢያጎድል አምላክ በዚህ ጥቅልል ላይ ከተጠቀሱት የሕይወት ዛፎችና+ ከቅድስቲቱ ከተማ+ ዕጣ ፋንታውን ይወስድበታል።