-
መዝሙር 119:98አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
98 ትእዛዝህ ለዘላለም ስለማይለየኝ፣
ከጠላቶቼ ይበልጥ ጥበበኛ ያደርገኛል።+
-
-
መዝሙር 119:100አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
100 መመሪያዎችህን ስለማከብር፣
ከሽማግሌዎች ይበልጥ በማስተዋል እመላለሳለሁ።
-