ኢሳይያስ 40:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አምላክን ከማን ጋር ታወዳድሩታላችሁ?+ ከየትኛውስ ምስል ጋር ታነጻጽሩታላችሁ?+ ዮሐንስ 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በየትኛውም ጊዜ ቢሆን አምላክን ያየው አንድም ሰው የለም፤+ ስለ እሱ የገለጸልን+ ከአብ ጎን* ያለውና+ አምላክ+ የሆነው አንድያ ልጁ ነው። ዮሐንስ 4:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አምላክ መንፈስ ነው፤+ የሚያመልኩትም በመንፈስና በእውነት ሊያመልኩት ይገባል።”+