-
ዘዳግም 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “‘በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸ ቅርጽም+ ሆነ የተሠራ ምስል ለራስህ አታብጅ።
-
-
ሮም 1:22, 23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ጥበበኞች ነን ቢሉም ሞኞች ሆኑ፤ 23 ሊጠፋ የማይችለውን አምላክ ክብር ጠፊ በሆነው ሰው፣ በወፎች፣ አራት እግር ባላቸው እንስሳትና በምድር ላይ በሚሳቡ ፍጥረታት ምስል ለወጡት።+
-