መዝሙር 44:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 አምላክ ሆይ፣ በገዛ ጆሯችን ሰምተናል፤ከረጅም ጊዜ በፊት፣በእነሱ ዘመን ያከናወንካቸውን ተግባሮች፣አባቶቻችን ተርከውልናል።+