2 ዜና መዋዕል 20:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እንዲህም አለ፦ “የአባቶቻችን አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በሰማያት ያለህ አምላክ አይደለህም?+ የብሔራትን መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ አይደለህም?+ ኃይልና ብርታት በእጅህ ነው፤ አንተን ሊቋቋም የሚችል ማንም የለም።+
6 እንዲህም አለ፦ “የአባቶቻችን አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በሰማያት ያለህ አምላክ አይደለህም?+ የብሔራትን መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ አይደለህም?+ ኃይልና ብርታት በእጅህ ነው፤ አንተን ሊቋቋም የሚችል ማንም የለም።+