ዘኁልቁ 35:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የመማጸኛ ከተሞች ሆነው እንዲያገለግሉ ከዮርዳኖስ ወዲህ ሦስት ከተሞችን፣+ በከነአን ምድር ደግሞ ሦስት ከተሞችን+ ትሰጣላችሁ።