-
ዘዳግም 1:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በዮርዳኖስ ክልል፣ በሞዓብ ምድር ሙሴ ይህን ሕግ እንዲህ በማለት ያብራራ ጀመር፦+
-
-
ዘዳግም 3:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ይህ ሁሉ የሆነው በቤትጰኦር+ ፊት ለፊት በሚገኘው ሸለቆ ውስጥ በነበርንበት ጊዜ ነው።
-