ዘፀአት 20:3-6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ነገሥት 17:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ይሖዋ ከእነሱ ጋር ቃል ኪዳን በተጋባበት ወቅት+ እንዲህ ሲል አዟቸው ነበር፦ “ሌሎች አማልክትን አትፍሩ፤ አትስገዱላቸው፤ አታገልግሏቸው፤ አትሠዉላቸው።+