ዘፀአት 20:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኤፌሶን 6:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “አባትህንና እናትህን አክብር”+ የሚለው የመጀመሪያው ትእዛዝ እንዲህ የሚል የተስፋ ቃል ይዟል፦ 3 “ይህም መልካም እንዲሆንልህና* ዕድሜህ በምድር ላይ እንዲረዝም ነው።”
2 “አባትህንና እናትህን አክብር”+ የሚለው የመጀመሪያው ትእዛዝ እንዲህ የሚል የተስፋ ቃል ይዟል፦ 3 “ይህም መልካም እንዲሆንልህና* ዕድሜህ በምድር ላይ እንዲረዝም ነው።”