የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 20:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 “በባልንጀራህ ላይ ምሥክር ሆነህ ስትቀርብ በሐሰት አትመሥክር።+

  • ዘፀአት 23:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 “የሐሰት ወሬ አትንዛ።*+ ተንኮል የሚሸርብ ምሥክር በመሆን ከክፉ ሰው ጋር አትተባበር።+

  • ዘሌዋውያን 19:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 “‘በሕዝብህ መካከል እየዞርክ ስም አታጥፋ።+ በባልንጀራህ ሕይወት* ላይ አትነሳ።*+ እኔ ይሖዋ ነኝ።

  • ዘዳግም 19:16-19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ተንኮል ያሰበ አንድ ምሥክር አንድን ግለሰብ የሆነ በደል ፈጽሟል በማለት ቢመሠክርበት+ 17 ክርክር የገጠሙት ሁለቱ ሰዎች በይሖዋ ፊት፣ በካህናቱና በዚያን ጊዜ ዳኛ ሆነው በሚያገለግሉት ሰዎች ፊት ይቆማሉ።+ 18 ዳኞቹም ጉዳዩን በጥንቃቄ ይመረምራሉ፤+ ምሥክሩ ሐሰተኛ ምሥክር ከሆነና ወንድሙን የወነጀለው በሐሰት ከሆነ 19 በወንድሙ ላይ ለማድረግ ያቀደውን ነገር በራሱ ላይ አድርጉበት፤+ ክፉ የሆነውን ከመካከልህ አስወግድ።+

  • ምሳሌ 6:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ምሳሌ 6:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ባወራ ቁጥር ውሸት የሚናገር ሐሰተኛ ምሥክርና+

      በወንድማማቾች መካከል ጠብ የሚዘራ ሰው።+

  • ምሳሌ 19:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ሐሰተኛ ምሥክር መቀጣቱ አይቀርም፤+

      ባወራ ቁጥር የሚዋሽም ከቅጣት አያመልጥም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ