ኢዮብ 28:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሰውንም እንዲህ አለው፦ ‘እነሆ፣ ይሖዋን መፍራት ጥበብ ነው፤+ከክፉም መራቅ ማስተዋል ነው።’”+ ምሳሌ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋን መፍራት* የእውቀት መጀመሪያ ነው።+ ጥበብንና ተግሣጽን የሚንቁት ሞኞች ብቻ ናቸው።+ ማቴዎስ 10:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሥጋን የሚገድሉትን ነፍስን* ግን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤+ ከዚህ ይልቅ ነፍስንም ሆነ ሥጋን በገሃነም* ሊያጠፋ የሚችለውን ፍሩ።+ 1 ጴጥሮስ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ