ምሳሌ 3:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ልጄ ሆይ፣ ትምህርቴን* አትርሳ፤ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ፤ 2 ረጅም ዕድሜና የሕይወት ዘመንእንዲሁም ሰላም ያስገኙልሃልና።+