-
ዘፀአት 13:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “ምናልባት ወደፊት ልጅህ ‘ይህን የምታደርገው ለምንድን ነው?’ ብሎ ቢጠይቅህ እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ በኃያል ክንድ ከግብፅ ከባርነት ቤት አወጣን።+