-
ዘፀአት 23:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 በእኔ ላይ ኃጢአት እንድትሠራ እንዳያደርጉህ በምድርህ ላይ መኖር የለባቸውም። አማልክታቸውን ብታገለግል ወጥመድ ይሆንብሃል።”+
-
-
ዘዳግም 12:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 እነሱ ከጠፉ በኋላ በእነሱ እንዳትጠመድ ተጠንቀቅ። ‘እነዚህ ብሔራት አማልክታቸውን ያመልኩ የነበረው እንዴት ነው? ቆይ እኔም እንደ እነሱ አደርጋለሁ’ ብለህ ስለ አማልክታቸው አትጠይቅ።+
-