-
ዘፀአት 23:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ምድሩ ባድማ እንዳይሆንና የዱር አራዊት በዝተው እንዳያስቸግሩህ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከፊትህ አባርሬ አላስወጣቸውም።+
-
-
ዘዳግም 2:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በዚህች ዕለት፣ ስለ እናንተ የሰሙ ከሰማይ በታች ያሉ ሕዝቦች ሁሉ እንዲሸበሩና በፍርሃት እንዲርዱ አደርጋለሁ። በእናንተም የተነሳ ይታወካሉ፤ ምጥም ይይዛቸዋል።’+
-