ዘፀአት 17:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “መታሰቢያ* እንዲሆን ይህን በመጽሐፍ ጻፈው፤ ለኢያሱም ‘የአማሌቅን መታሰቢያ ከሰማይ በታች ሙሉ በሙሉ ጠራርጌ አጠፋለሁ’+ በማለት ይህን ደግመህ ንገረው።” መዝሙር 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ብሔራትን ገሠጽክ፤+ ክፉውንም አጠፋህ፤ስማቸውን ለዘላለም ደመሰስክ።
14 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “መታሰቢያ* እንዲሆን ይህን በመጽሐፍ ጻፈው፤ ለኢያሱም ‘የአማሌቅን መታሰቢያ ከሰማይ በታች ሙሉ በሙሉ ጠራርጌ አጠፋለሁ’+ በማለት ይህን ደግመህ ንገረው።”