ማቴዎስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እሱ ግን “‘ሰው ከይሖዋ* አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በምግብ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፏል” ሲል መለሰ።+