-
ዘኁልቁ 13:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ይሁንና በምድሪቱ የሚኖሩት ሰዎች ብርቱዎች ናቸው፤ በግንብ የታጠሩት ከተሞችም ቢሆኑ በጣም ታላላቅ ናቸው። ደግሞም ኤናቃውያንን በዚያ አይተናል።+
-
-
ዘኁልቁ 13:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 በዚያም ኔፍሊምን ይኸውም የኔፍሊም ዝርያ የሆኑትን የኤናቅን ልጆች+ አይተናል፤ እኛ ከእነሱ ጋር ስንነጻጸር በእኛም ሆነ በእነሱ ዓይን ልክ እንደ ፌንጣ ነበርን።”
-