-
ዘፀአት 32:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አሮንም “በሚስቶቻችሁ እንዲሁም በወንዶችና በሴቶች ልጆቻችሁ ጆሮዎች ላይ ያሉትን የወርቅ ጉትቻዎች+ አውልቃችሁ አምጡልኝ” አላቸው።
-
-
ዘፀአት 32:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ሙሴም አሮንን “ይህን ከባድ ኃጢአት ያመጣህበት ይህ ሕዝብ ምን ቢያደርግህ ነው?” አለው።
-