ዘፀአት 32:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የሠሩትንም ጥጃ ወስዶ በእሳት አቃጠለው፤ ሰባብሮም ዱቄት አደረገው፤+ ከዚያም በውኃው ላይ በመበተን እስራኤላውያን እንዲጠጡት አደረገ።+