-
ዘዳግም 4:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 ለአንተም ሆነ ከአንተ በኋላ ለሚመጡት ልጆችህ መልካም እንዲሆንላችሁና አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ለረጅም ዘመን እንድትኖር እኔ ዛሬ የማዝህን የእሱን ሥርዓትና ትእዛዛት ጠብቅ።”+
-
-
ምሳሌ 4:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ልጄ ሆይ፣ አዳምጥ፤ የምናገረውንም ተቀበል፤
የሕይወትህም ዘመን ይረዝማል።+
-