-
ዘዳግም 10:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “አምላክህን ይሖዋን ፍራ፤ አገልግለው፤+ ከእሱም ጋር ተጣበቅ፤ በስሙም ማል።
-
-
ዘዳግም 13:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 እናንተ አምላካችሁን ይሖዋን ተከተሉ፤ እሱን ፍሩ፤ ትእዛዛቱን ጠብቁ፤ ቃሉን ስሙ፤ እሱን አገልግሉ፤ እንዲሁም እሱን አጥብቃችሁ ያዙ።+
-