-
ዘኁልቁ 27:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በመሆኑም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “መንፈስ ያለበትን የነዌን ልጅ ኢያሱን ወስደህ እጅህን ጫንበት።+
-
-
ኢያሱ 1:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ደፋርና ብርቱ ሁን ብዬ አዝዤህ አልነበረም? አምላክህ ይሖዋ በምትሄድበት ሁሉ ከአንተ ጋር ስለሆነ አትሸበር፤ አትፍራ።”+
-