ዘኁልቁ 14:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አማሌቃውያንና ከነአናውያን+ በሸለቆው ውስጥ* ስለሚኖሩ በነገው ዕለት ተመልሳችሁ በቀይ ባሕር መንገድ ወደ ምድረ በዳው ሂዱ።”+