ዘፀአት 23:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “በምድርህ ላይ የሚገኘውን መጀመሪያ የደረሰውን ምርጥ ፍሬ ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ቤት አምጣ።+ “የፍየል ጠቦትን በእናቱ ወተት አትቀቅል።+ ዘፀአት 34:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 “መጀመሪያ የደረሰውን የአፈርህን ምርጥ ፍሬ ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ቤት አምጣ።+ “የፍየልን ጠቦት በእናቱ ወተት አትቀቅል።”+