ዘፀአት 22:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “የባዕድ አገር ሰውን አትበድል ወይም አትጨቁን፤+ ምክንያቱም እናንተ ራሳችሁ በግብፅ ምድር ሳላችሁ የባዕድ አገር ሰው ነበራችሁ።+ ዘዳግም 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አባት ለሌለው* ልጅና ለመበለት ይፈርዳል፤+ እንዲሁም የባዕድ አገሩን ሰው ይወደዋል፤+ ምግብና ልብስም ይሰጠዋል። ያዕቆብ 1:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ