ዘሌዋውያን 25:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘እኔ ወደምሰጣችሁ ምድር በምትገቡበት ጊዜ+ ምድሪቱ ለይሖዋ ሰንበትን ማክበር ይኖርባታል።+