ዘፀአት 12:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ለሰባት ቀን ቂጣ ትበላላችሁ።+ አዎ፣ በመጀመሪያው ቀን ከቤታችሁ እርሾ አስወግዱ፤ ምክንያቱም ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ እስከ ሰባተኛው ቀን ድረስ እርሾ የገባበትን ነገር የሚበላ ማንኛውም ሰው* ከእስራኤል መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረጋል። ዘፀአት 13:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በእነዚህ ሰባት ቀናት መበላት ያለበት እርሾ ያልገባበት ቂጣ ነው፤+ በአንተ ዘንድ እርሾ የገባበት ምንም ነገር መገኘት የለበትም፤+ በወሰንህም ውስጥ ሁሉ ምንም እርሾ መገኘት የለበትም።
15 ለሰባት ቀን ቂጣ ትበላላችሁ።+ አዎ፣ በመጀመሪያው ቀን ከቤታችሁ እርሾ አስወግዱ፤ ምክንያቱም ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ እስከ ሰባተኛው ቀን ድረስ እርሾ የገባበትን ነገር የሚበላ ማንኛውም ሰው* ከእስራኤል መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረጋል።
7 በእነዚህ ሰባት ቀናት መበላት ያለበት እርሾ ያልገባበት ቂጣ ነው፤+ በአንተ ዘንድ እርሾ የገባበት ምንም ነገር መገኘት የለበትም፤+ በወሰንህም ውስጥ ሁሉ ምንም እርሾ መገኘት የለበትም።