-
ዘዳግም 12:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከዚህ ይልቅ በነገዶቻችሁ ሁሉ መካከል ስሙን ሊያጸናበትና ማደሪያ ስፍራው ሊያደርገው በሚመርጠው በማንኛውም ቦታ አምላካችሁን ይሖዋን ፈልጉ፤ ወደዚያም ስፍራ ሂዱ።+
-
-
1 ነገሥት 3:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በዚህ ጊዜ ሁለት ዝሙት አዳሪዎች ወደ ንጉሡ መጥተው ፊቱ ቆሙ።
-
-
መዝሙር 122:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አሁን በበሮችሽ ገብተን
ከውስጥ ቆመናል።+
-