ዘዳግም 5:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እንግዲህ አምላካችሁ ይሖዋ ያዘዛችሁን በጥንቃቄ ፈጽሙ።+ ወደ ቀኝም ሆነ ወደ ግራ ዞር አትበሉ።+ ዘዳግም 12:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እናንተ እኔ የማዛችሁን እያንዳንዱን ነገር በጥንቃቄ ፈጽሙ።+ በእሱ ላይ ምንም አትጨምሩ፤ ከእሱም ላይ ምንም አትቀንሱ።+