-
1 ሳሙኤል 8:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እንዲህም አሉት፦ “እንግዲህ አንተ አርጅተሃል፤ ልጆችህ ደግሞ የአንተን ፈለግ እየተከተሉ አይደለም። ስለዚህ እንደ ሌሎቹ ብሔራት ሁሉ በእኛ ላይ ፈራጅ የሚሆን ንጉሥ ሹምልን።”+
-
-
1 ሳሙኤል 8:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ከዚያም እንደ ሌሎች ብሔራት እንሆናለን፤ ንጉሣችንም ፈራጅ ይሆንልናል፣ ይመራናል እንዲሁም ጦርነት ሲገጥመን ይዋጋልናል።”
-