2 ዜና መዋዕል 34:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በተጨማሪም ጸሐፊው ሳፋን ንጉሡን “ካህኑ ኬልቅያስ የሰጠኝ አንድ መጽሐፍ አለ” አለው።+ ከዚያም ሳፋን መጽሐፉን በንጉሡ ፊት ማንበብ ጀመረ።+