ዮሐንስ 12:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዕብራውያን 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አሁን ደግሞ በእነዚህ ቀናት መጨረሻ የሁሉም ነገር ወራሽ+ አድርጎ በሾመውና የተለያዩ ሥርዓቶችን* በፈጠረበት+ በልጁ+ አማካኝነት ለእኛ ተናገረ።