-
ዮሐንስ 8:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በሕጋችሁም ላይ ‘የሁለት ሰዎች ምሥክርነት እውነት ነው’+ ተብሎ ተጽፏል።
-
-
1 ጢሞቴዎስ 5:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በሁለት ወይም በሦስት ምሥክሮች+ ማስረጃ ካልሆነ በቀር በሽማግሌ ላይ የሚቀርብን ክስ አትቀበል።
-